• Dutch
  • English
  • Amharic
የቢለማ ትርጉም

ቢለማ የሚለው ቃል ብዙ ትርጉም አለው፡፡

በመጀመሪያው ትርጉሙ ቢለማ የሚለው ቃል በእንግሊዝኛ ቋንቋ በሁለት ሀገሮች መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያንፀባርቅ የጋራ ጉዳዮች የሚባሉ ቃላት በሁለት ወገኖች (ቢ-ለ እና ማ) መካከል ያለ ግንኙነት ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ በኔዘርላንድስ እና በምሥራቅ አፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚመለከት ሆኖ የገንዘብ መሰባሰቡ በኔዘርላንድስ የሚዘጋጅ ሲሆን ኘሮጀክቶቹም ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ተግባራዊ ይሆናሉ፡፡

በአማርኛ ቋንቋ የቢለማ ትርጉም ግልጽ ነው፡፡ ይህም በድርጅቱ መመሪያ ሲረጐም ሐሳቦችህ ይፈጸሙ የሚል ሲሆን ይህም ቢለማ የሚለው ቃል ሁለተኛ ትርጉም ያንፀባርቃል፡፡

ከዚህ በላይ፡

ቢለማ በኒጄር አገር በግምት 4,000 ነዋሪዎች የሚገኙበት ቦታ ሲሆን ሆኖም ይህ ከድርጅቱ ትርጉም ግንኙነት የለውም፡፡