• Dutch
  • English
  • Amharic
ድርጅታዊ አወቃቀር

በኔዘርላንድ ውስጥ ድርጅትና የተመዘገቡ የንግድ ምልክቶች

ኔዘርላንድስ ቦርዱና ዋናው መ/ቤት የሚያስተዳድርበት አገር ነው፡፡

  • ቢለማ(ስቲችቲንግ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ተቋም)
  • ቢለማ ኘሮጀክቶች
    በኢትዮጵያ ውስጥ ድርጅትና የተመዘገቡ የንግድ ምልክቶች

በዚህ አገር ውስጥ የደች ቦርድ በኢትዮጵያ ቦርድ የሚረዳና ምክር የሚያገኝ ነው፡፡

  • ቢለማ ተቋም
  • ቢለማ ኘሮጀክቶች

ምዝገባ

ቢለማ ተቋም በደች የግብር ሕግ አንቀጽ 32 መሠረት በተጣጣመ ሁኔታ የተቋቋመ ሲሆን፣ ይህም ማለት የተጠቃሚነት ባሕሪይ ይዞ አትራፊ ባልሆነ ድርጅትነት በይፋ የተመዘገበ ነው፡፡