• Dutch
  • English
  • Amharic
ቢለማ ድርጅት

የደች የጋራ ጉዳዮች ፋውንዴሽን በአፍሪካ አገሮች ኘሮጀክቶችን እየመሠረተ የቀረቡት አስተያየቶች ውጤትም ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ ዋና ዋና ግቦቹም በተለያዩ ባህላዊ ሙያ መስኮች የአካባቢ ሙያዊ ችሎታ ማሻሻል፣ በአካባቢ ኢኮኖሚያዊ ርእሶች ማሻሻያ መስክ ምርምር ማካሄድ፣ የኤክስፓርት መገልገያዎች ማዳበርና የማህበራዊ እና የጤና ሁኔታዎች ማሻሻል፡፡ ፋውንዴሽኑ በኔዘርላንድስ ውስጥ ሶስት ሰዎች ባሉት ቦርድ ይመራል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥም ቦርድ የተመሠረተ ሲሆን ሆኖም ባለው የፓለቲከ ሁኔታ ይፋ ባልሆነ መንገድ ነው፡፡ እነዚህ አባላት ሁለቱም ጠበቆችና የፓርላመንት አባላት የሆኑ - ደች የሚገኘውን ቦርድ በኘሮጀክት አሰያየም ወይም ምርምር ማካሄድ እንደዚሁም በሕግ ጉዳዮች የሚያማክሩ በጣም ጠቃሚ የሆነ ኔትዎርክ ያላቸው ሁለት የአካባቢ ኤክስፐርቶች ናቸው፡፡

የሁለት ዋና ዋና ኘሮጀክቶች በጅምሩ ደረጃ መሆን - የአንድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሕንፃ በናዝሬት ኢትዮጵያ (2000)መገንባት እና በባንሳ ኢትዮጵያ (2001-2002) በታቀደው የማዋለጃ ክሊኒክ የሚሰሩ የማዋለጃ ትምህርት መጀመር የሚያመለክት ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ በግብርና ዘዴዎች የሙያዊ ችሎታ ልውውጥ መንገድ መኖር የምርምር አርእስት ናቸው፡፡ ቢለማ ፋውንዴሽን አካዳሚ ባልሆነ ደረጃ በሙያዊ ችሎታ ልውውጥ ላይ አንድ ዓመት እስኪሞላ ለሶስት ወር ጊዜ ትኩረት ይሰጣል፡፡